HomeWatch
ኢየሱስ ማን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ | የኒቂያ ጉባኤ | የኤፌሶን ጉባኤ | የኬልቄዶን ጉባኤ | የቤተክርስቲያን እምነት| የፕሮቴስታንቶች እምነት
GRATIA
47.7K views•11 months ago
1.3K
Description
ስለ ኢየሱስ ማንነት የእግዚአብሔር ቃል ያስተማረውን እውነት፤ አባቶች በግል እቅብተ እምነታቸው በታላላቅ አለማቀፋዊ ጉባኤያት መስክረዋል። የጥንት ቤተክርስቲያን አልጋ በአልጋ ሥህተት አልባ ሆና የኖረች አልነበረችም። ከሥነመለኮት አለመስማማት ባለፈ ብዙ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ሽኩቻዎችን አስተናግዳለች። እንደ አንድ የወንጌል አማኝ ትምህርታችን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ተመስርቶ በጥንቷ ቤተክርስቲያን ምስክርነት የጸና ሊሆን እንደሚገባ እናምናለን። ስለዚህ ሥለ ኢየሱስ ማንነት ከስህተት አልባው መጽሐፍ ቅዱስ እስከ አወዛጋቢ ጉባኤያት ድረስ በተቻለን አቅም አውዱን ጠብቀን ልንተርክ ወደድን። #catholictheology #habesha #solascriptura #duet #መጽሐፍቅዱስ #history #biblestudy #ebs #christiandoctrine #education #ማሪያም #ኢየሱስ #እግዚአብሔር #ክርስቲያን #ፕሮቴስታንት #ፕሮቴስታንትመዝሙር #መጽሐፍቅዱስብቻ #ክርቶስ #አንዳምላክ #አንድ_ሲኖዶስ #ኦርቶዶክስ #ካቶሊክ
