ዳንኤል 11 ጸረ ክርስስቶ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com
Asfaw Bekele Official
View ChannelAbout
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ! በዚህ ቻናል የእግዚአብሔርን መንግስት በንጹህ ወንጌል እናስተዋውቃለን። በዚህ ቻናል ከመሰረታዊ የክርስትና ትምህርት ጀምሮ ያሉትን የክርስትና አውታር ትምህርቶችን እናስተምራለን። ለእግዚአብሔር ቃል ፍቅርና ረሃብ ካለዎት ቻናላችንን ይመልከቱ። ▶ SUBSCRIBE የሚለው ይጫኑት: https://www.youtube.com/c/asfawBekelepastor ▶ ለበለጠ መማሪያያዎች ድረገጻችንን ይጎብኙ: https://www.operationezra.com Visit our website: በማህበራዊ ድረ ገጾቻችን ይጎብኙን ▶ Facebook: https://www.facebook.com/leasfaw ▶ Facebook: https://www.facebook.com/Asfaw-Bekele-Page-109381214058448 ▶ Facebook: https://www.facebook.com/zionsgloy2018 https://gofund.me/42d5d106 (support Zion's Glory Church building project) Zion's Glory Church, Vancouver, Canada ለMission 3:16 IM ለመለገስ ይተባበሩን በpaypal ለመርዳት.... Asfaw Bekele. [email protected] ቀጥታ ወደ Ethiopia ለመላክ- ሚሽን 3:16 ኢንተርናሽናል ሚንስትሪ የሂሳብ ቁጥር 2600360026204 ብርሀን ባንክ ሰሜን አሜሪካና አውሮጳ የታክስ ደረሰኝ (tax receipt) የምትፈልጉ : www.zionsglorychurch.com በጽዮን ክብር ቤ/ክ ድረ ገጽ ገብታችሁ ቀጥታ ለሚሽን በቤ/ክ በኩል ልትልኩ ትችላላችሁ። Tel: 7788340903 /telegram/what’s up/viber/ቴክስት የበለጠ ፈጣን ምላሽ ያገኛል....
Video Description
እኔም በሜዶናዊ በዳርዮስ መጀመሪያ ዓመት አጸናውና አበረታው ዘንድ ቆሜ ነበር። 2 ፤ አሁንም እውነትን አሳይሃለሁ። እነሆ፥ ሦስት ነገሥታት ደግሞ በፋርስ ይነሣሉ፤ አራተኛውም ከሁሉ ይልቅ እጅግ ባለጠጋ ይሆናል፤ በባለጠግነቱም በበረታ ጊዜ በግሪክ መንግሥት ላይ ሁሉን ያስነሣል። 3 ፤ ኃያልም ንጉሥ ይነሣል፥ በትልቅ አገዛዝም ይገዛል፥ እንደ ፈቃዱም ያደርጋል። 4 ፤ እርሱም በተነሣ ጊዜ መንግሥቱ ይሰበራል፤ እስከ አራቱ የሰማይ ነፋሳት ይከፋፈላል። ለዘሩ ግን አይከፋፈልም፥ እንደ ገዛበትም አገዛዝ አይሆንም፤ መንግሥቱ ይነቀላልና፤ ከእነዚህም ለሌሎች ይሆናልና። 5 ፤ የደቡብም ንጉሥ ከአለቆቹም አንዱ ይበረታሉ፤ እርሱም ይበረታበታል ይሠለጥንማል፤ ግዛቱም ታላቅ ግዛት ይሆናል። 6 ፤ ከዘመናትም በኋላ ይጋጠማሉ፤ የደቡብም ንጉሥ ሴት ልጅ ቃል ኪዳን ለማድረግ ወደ ሰሜን ንጉሥ ትመጣለች፤ የክንድዋ ኃይል ግን አይጸናም፥ እርሱና ክንዱም አይጸናም፤ እርስዋና እርስዋን ያመጡ የወለዳትም በዚያም ዘመን ያጸናት አልፈው ይሰጣሉ። 7 ፤ ነገር ግን ከሥርዋ ቍጥቋጥ አንዱ በስፍራው ይነሣል፤ ወደ ሠራዊቱም ይመጣል፥ ወደ ሰሜንም ንጉሥ አምባ ይገባል፥ በላያቸውም ያደርጋል፥ ያሸንፍማል። 8 ፤ አማልክቶቻቸውንና ቀልጠው የተሠሩትን ምስሎቻቸውን ከብርና ከወርቅም የተሠሩትን የከበሩትን ዕቃዎች ወደ ግብጽ ይማርካል፤ እስከ ጥቂትም ዓመት ድረስ ከሰሜን ንጉሥ ጋር ሳይዋጋ ይቀመጣል። 9 ፤ ይህም ወደ ደቡብ ንጉሥ መንግሥት ይገባል፥ ነገር ግን ወደ ገዛ ምድሩ ይመለሳል። 10 ፤ ልጆቹም ይዋጋሉ፤ ብዙ ሠራዊትንና ሕዝብን ይሰበስባል፤ እርሱም ይመጣል፥ ይጐርፍማል፥ ያልፍማል፤ ተመልሶም እስከ አምባው ድረስ ይዋጋል። 11 ፤ የደቡብም ንጉሥ ይቈጣል ወጥቶም ከሰሜን ንጉሥ ጋር ይዋጋል፤ ብዙ ሕዝብንም ለሰልፍ ያቆማል፥ ሕዝቡም አልፎ በእጁ ይሰጣል። 12 ፤ ሕዝቡም በተወሰደ ጊዜ ልቡ ይታበያል፤ አእላፋትንም ይጥላል፥ ነገር ግን አያሸንፍም። 13 ፤ የሰሜንም ንጉሥ ይመለሳል፥ ከቀደመውም የበለጠ ብዙ ሕዝብ ለሰልፍ ያቆማል፤ በዘመናትና በዓመታትም ፍጻሜ ከታላቅ ሠራዊትና ከብዙ ሀብት ጋር ይመጣል። 14 ፤ በዚያም ዘመን ብዙ ሰዎች በደቡብ ንጉሥ ላይ ይነሣሉ፤ ከሕዝብህም መካከል የዓመፅ ልጆች ራእዩን ያጸኑ ዘንድ ይነሣሉ፤ ነገር ግን ይወድቃሉ። 15 ፤ የሰሜንም ንጉሥ ይመጣል፥ አፈርንም ይደለድላል፥ የተመሸገችንም ከተማ ይወስዳል፤ የደቡብም ሠራዊት የተመረጡትም ሕዝቡ አይቆሙም፤ ለመቋቋምም ኃይል የላቸውም። 16 ፤ በእርሱም ላይ የሚመጣው ግን እንደ ፈቃዱ ያደርጋል፥ በፊቱም የሚቆም የለም፤ በመልካሚቱም ምድር ይቆማል፥ በእጁም ውስጥ ጥፋት ይሆናል። 17 ፤ ከመንግሥቱም ሁሉ ኃይል ጋር ይመጣ ዘንድ ፊቱን ያቀናል፥ ከእርሱም ጋር አንድነትን ያደርጋል፤ ያረክሳትም ዘንድ ሴትን ልጅ ይሰጠዋል፤ እርስዋም አትጸናም ለእርሱም አትሆንም። 18 ፤ ከዚህም በኋላ ፊቱን ወደ ደሴቶች ይመልሳል፥ ብዙዎችንም ይወስዳል፤ አንድ አለቃ ግን ስድቡን ይሽራል፥ ስድቡንም በራሱ ላይ ይመልሳል። 19 ፤ ፊቱንም ወደ ገዛ ምድሩ አምባዎች ይመልሳል፤ ተሰናክሎም ይወድቃል፥ አይገኝምም። 20 ፤ የዚያን ጊዜም በመንግሥቱ ክብር መካከል አስገባሪውን የሚያሳልፍ በስፍራው ይነሣል፤ ነገር ግን በቍጣው ሳይሆን በሰልፍም ሳይሆን በጥቂት ቀን ይሰበራል። 21 ፤ በእርሱም ስፍራ የተጠቃ ሰው ይነሣል የመንግሥቱንም ክብር አይሰጡትም፤ በቀስታ መጥቶ መንግሥቱን በማታለል ይገዛል። 22 ፤ የሚጐርፍም ሠራዊት ከፊቱ ይወሰዳል፥ እርሱና የቃል ኪዳኑ አለቃ ይሰበራሉ። 23 ፤ ከእርሱም ጋር ከተወዳጀ በኋላ በተንኰል ያደርጋል፤ ከጥቂትም ሕዝብ ጋር ወጥቶ ይበረታል። 24 ፤ በቀስታ ከአገር ሁሉ ወደ ለመለመችው ክፍል ይገባል፤ አባቶቹና የአባቶቹ አባቶች ያላደረጉትንም ያደርጋል፤ ብዝበዛውንና ምርኮውንም ሀብቱንም በመካከላቸው ይበትናል፤ በምሽጎችም ላይ እስከ ጊዜው ድረስ አሳቡን ይፈጥራል። 25 ፤ በታላቅም ሠራዊት ሆኖ ኃይሉንና ልቡን በደቡብ ንጉሥ ላይ ያስነሣል፤ የደቡብም ንጉሥ በታላቅና በብዙ ሠራዊት ሆኖ በሰልፍ ይዋጋል፤ ነገር ግን አሳብ በእርሱ ላይ ይፈጥራሉና አይጸናም። 26 ፤ መብሉንም የሚበሉ ሰዎች ይሰብሩታል፤ ሠራዊቱም ይጐርፋል፤ ብዙዎችም ተገድለው ይወድቃሉ። 27 ፤ እነዚህም ሁለት ነገሥታት ክፋትን ያደርጉ ዘንድ በልባቸው ያስባሉ፥ በአንድ ገበታም ተቀምጠው ሐሰት ይናገራሉ፤ ነገር ግን ፍጻሜው እስከ ተወሰነው ጊዜ ነውና አይከናወንላቸውም። 28 ፤ ከብዙም ሀብት ጋር ወደ ምድሩ ይመለሳል፥ ልቡም በተቀደሰ ቃል ኪዳን ላይ ይሆናል፤ ፈቃዱንም ያደርጋል፥ ወደ ገዛ ምድሩም ይመለሳል። 29 ፤ በተወሰነውም ጊዜ ይመለሳል ወደ ደቡብም ይመጣል፤ ነገር ግን ኋለኛው እንደ ፊተኛው አይሆንም። 30 ፤ የኪቲም መርከቦች ይመጡበታልና ስለዚህ አዝኖ ይመለሳል፥ በቅዱሱም ቃል ኪዳን ላይ ይቈጣል፥ ፈቃዱንም ያደርጋል፤ ተመልሶም ቅዱሱን ቃል ኪዳን የተዉትን ሰዎች ይመለከታል። 31 ፤ ከእርሱም ጋር ሠራዊቶች ይቆማሉ፥ መቅደሱንም ግንቡንም ያረክሳሉ፥ የዘወትሩንም መሥዋዕት ያስቀራሉ፥ የጥፋትንም ርኵሰት ያቆማሉ። 32 ፤ ቃል ኪዳኑን የሚበድሉትንም በማታለል ያስታል፤ ነገር ግን አምላካቸውን የሚያውቁ ሕዝብ ይበረታሉ፥ ያደርጋሉም። 33 ፤ በሕዝቡም መካከል ያሉ ጥበበኞች ብዙ ሰዎችን ያስተምራሉ፤ ነገር ግን በሰይፍና በእሳት ነበልባል በምርኮና በመበዝበዝ ብዙ ዘመን ይወድቃሉ። 34 ፤ በወደቁም ጊዜ በጥቂት እርዳታ ይረዳሉ፤ ብዙ ሰዎችም በግብዝነት ወደ እነርሱ ተባብረው ይሰበሰባሉ። 35 ፤ እስከ ተወሰነውም ዘመን ይሆናልና ከጥበበኞቹ አያሌዎቹ እስከ ፍጻሜ ዘመን ይነጥሩና ይጠሩ ይነጡም ዘንድ ይወድቃሉ። 36 ፤ ንጉሡም እንደ ፈቃዱ ያደርጋል፤ ራሱንም ከፍ ከፍ ያደርጋል፥ በአማልክት ሁሉ ላይ ራሱን ታላቅ ያደርጋል፥ በአማልክትም አምላክ ላይ በትዕቢት ይናገራል፤ ቍጣም እስኪፈጸም ድረስ ይከናወንለታል፥ የተወሰነው ይደረጋልና። 37 ፤ የአባቶቹንም አማልክት የሴቶችንም ምኞት አይመለከትም፤ ራሱንም በሁሉ ላይ ታላቅ ያደርጋልና አማልክትን ሁሉ አይመለከትም። 38 ፤ በእነዚህ ፋንታ ግን የአምባዎቹን አምላክ ያከብራል፤ አባቶቹም ያላወቁትን አምላክ በወርቅና በብር በዕንቍና በከበረ ነገር ያከብረዋል። 39 ፤ በእንግዳም አምላክ እርዳታ በጽኑ አምባ ላይ ያደርጋል፤ ለሚያውቁት ክብር ያበዛላቸዋል፥ በብዙም ላይ ያስገዛቸዋል፥ ምድርንም በዋጋ ይከፍላል። 40 ፤ በፍጻሜ ዘመንም የደቡብ ንጉሥ ከእርሱ ጋር ይዋጋል፤ የሰሜንም ንጉሥ ከሰረገሎችና ከፈረሰኞች ከብዙም መርከቦች ጋር እንደ ዐውሎ ነፋስ ይመጣበታል፤ ወደ አገሮችም ይገባል፥ ይጐርፍማል፥ ያልፍማል። 41 ፤ ወደ መልካሚቱም ምድር ይገባል፥ ብዙ አገሮችም ይወድቃሉ፤ ነገር ግን ኤዶምያስና ሞዓብ ከአሞንም ልጆች የበለጡት ከእጁ ይድናሉ። 42 ፤ እጁን በአገሮች ላይ ይዘረጋል፥ የግብጽም ምድር አታመልጥም። 43 ፤ በወርቅና በብርም መዝገብ ላይ፥ በከበረችም በግብጽ ዕቃ ሁሉ ላይ ይሠለጥናል፤ የልብያና የኢትዮጵያ ሰዎችም ይከተሉታል። 44 ፤ ከምሥራቅና ከሰሜን ግን ወሬ ያውከዋል፤ ብዙ ሰዎችንም ይገድል ዘንድና ፈጽሞ ያጠፋ ዘንድ በታላቅ ቍጣ ይወጣል። 45 ፤ ንጉሣዊ ድንኳኑንም በባሕርና በከበረው በቅዱስ ተራራ መካከል ይተክላል፤ ወደ ፍጻሜው ግን ይመጣል፥ ማንም አይረዳውም።
Upgrade Your Everyday
AI-recommended products based on this video

Kasa Smart Outdoor Smart Plug by TP-Link (KP400) - Smart WiFi Outlet with 2 Sockets, IP64 Waterproof, Works with Alexa and Google Home, 2.4GHz WiFi Required, No Hub Required, Sunset & Sunrise Offset

Wireless Earbuds, Sports Bluetooth Headphones, 80Hrs Playtime Ear Buds with LED Power Display, Noise Canceling Headset, IPX7 Waterproof Earphones for Workout/Running(Black)

Wireless Earbuds, Bluetooth 5.4 Headphones HiFi Stereo with 4 HD Mic, 50H Playtime Bluetooth Earbuds with LED Display, IPX7 Waterproof Wireless Earphones, Touch Control Ear Buds,USB-C White

Wireless Earbuds, Bluetooth Ear Buds 5.4 Mini HiFi Stereo with 4 ENC Noise Cancelling Mics Wireless Headphones, in Ear Earphones 40H IP7 Waterproof, USB C, Bluetooth Earbuds for Sports, Gym, Rose

soundcore P31i by Anker, Real-Time Adaptive Noise Cancelling, Hi-Res Sound, Translation Earbuds, 50H Playtime, Wireless Earbuds, Bluetooth Earphones, Spatial Audio, Fast Charging, IP55 ClimatePartner certified

Brita Stainless Steel Premium Filtering Water Bottle, BPA-Free, Reusable, Insulated, Replaces 300 Plastic Water Bottles, Filter Lasts 2 Months or 40 Gallons, Includes 1 Filter, Carbon - 20 oz.

Simple Modern Filtered Water Bottle | Insulated Stainless-Steel Carbon Filter Travel Water Bottles | Reusable for Clean Drinking Water On The Go | 24oz, Sea Glass Sage

FITVII Health & Fitness Tracker (Answer/Make Calls), Smart Watch with 24/7 Heart Rate and Blood Pressure, Sleep Tracking Monitor, 120+ Sport Mode Activity Tracker

AYATAHA AYATAHA Smart Watch for Kids, Smartwatch Fitness Tracker for Boys Girls, Children's Activity Watch 37 Sports Modes SMS Notification, HD Full Touchscreen IP67 Waterproof, Blue

Iaret Iaret Smart Watch for Women, 1.83" HD Fitness Tracker with 4 Bands, Answer/Make Calls, Heart Rate/Sleep/SpO2/Step Tracking, 100+ Sport Modes, Android/iPhone Compatible Gift (Rose Gold)

Smart Watch for Men Women 1.8" Fitness Tracker, Bluetooth Call, DIY Dial, Heart Rate Sleep Blood Oxygen Monitor, 100+ Sports Modes, IP68 Waterproof Smartwatch for Android iPhone, Alexa Built-in

Hand Warmers 2 Pack, 14000mAh Rechargeable Hand Warmers, Electric Hand Warmer Reusable, Portable Power Bank USB Hand Warmers 4 Levels 8 Heating, Gifts for Raynauds Ski Golf Camping

Hand Warmers Rechargeable, 10000mAh Electric Heated Gloves Power Bank Portable Graphene Handwarmers Pouch with 3 Levels & Double-Sided Heating for Hunting Camping Golf Xmas Gifts for Women Men Kids

2Pack Rechargeable Hand Warmer, 8000mAh Electric Hand Warmer Power Bank, Portable USB-C Hand Warmer for Pocket, Reusable Hand Warmer Up to 8 hrs Each, Warm Gift for Men Women, for Hunting, Camping

GTOCE Portable Charger,40000mAh Power Bank with 22.5W Fast Charging LED Digital Display Battery Pack with 6 Outputs 2 Inputs, Type C Powerbank Portable Charger for iPhone 16 pro Samsung AirPods,Black

YMZ Smart Watch for Men Women, IP68 Waterproof, Bluetooth Calling, Fitness Tracker, Sleep Monitoring, 1.85'' DIY Dial, AI Built-in, 100+ Sports Modes, 7 Days Battery, Compatible with Android & iPhones

Smart Watch for Men Women 1.8" Fitness Tracker, Bluetooth Call, DIY Dial, Heart Rate Sleep Blood Oxygen Monitor, 100+ Sports Modes, IP68 Waterproof Smartwatch for Android iPhone, Alexa Built-in

Smart Watch for Men Women with Bluetooth Call, Alexa Built-in, Heart Rate & Sleep Monitor, 1.83" DIY Dial Fitness Watch with 100+ Sport Modes, IP68 Waterproof, Compatible with Android iOS

Smart Watch for Men Women with Bluetooth Call, Alexa Built-in, Heart Rate & Sleep Monitor, 1.83" DIY Dial Fitness Watch with 100+ Sport Modes, IP68 Waterproof, Compatible with Android iOS

Hydroponics Growing System Indoor Garden - Herb Garden with Grow Light, 15 Pods Stainless Steel Indoor Garden Kit, Auto Timer, Gardening Gift for All Ages

Umbra Triflora Hanging Planter for Window, Indoor Herb Garden, Set of 5, White/Black

Large Hydroponics Growing System 14 Pods, Indoor Herb Garden with LED Grow Light, 5L Water Tank, Hydroponic Grow Kit with 3 Auto-Timers, Rotatable Light Panel and Child Lock for Home School Gardening

Hanging Planter Hanging Plant Holder, 6 Inch 4 Indoor Plant Pots, Wall/Window Plant Hanger Indoor Herb Garden

Ninja Air Fryer Pro 5-in-1, 5 QT Capacity, Air Fry, Bake, Roast, Reheat, and Dehydrate, Air Crisp Technology, Nonstick Basket & Crisper Plate, Grey, AF142C

Glass Oil Sprayer for Cooking, 180ml Olive Oil Sprayer Bottle with Brush, Olive Oil Spray Mister, Kitchen Gadgets Accessories for Air Fryer, Canola Oil Spritzer (GREY)

Hi.FANCY Portable Laptop Stand with Dual Cooling Fans for 14-17inch Laptops, Grey, 23.5 x 25.9 x 0.95cm

Laptop Stand for Desk, Adjustable Laptop Riser ABS+Silicone Foldable Portable Laptop Holder, Ventilated Cooling Notebook Stand for 10-15.6” Laptops,Tablet-Black

JETech 5 in 1 Case for Samsung Galaxy S25 Ultra 5G with 2-Pack Each Tempered Glass Screen Protector and Camera Lens Protector, Non-Yellowing Shockproof Bumper Phone Cover (Clear)

TAURI for iPhone 17 Pro Max Case 6.9" with 1-Pack Screen Protector, Camera Lens Full Protection, Military-Grade Protection, Shockproof Transparent Back Bumper Phone Cover - Clear Global Recycled Standard

TAURI for iPhone 17 Pro Case 6.3" with 1-Pack Screen Protector, Camera Lens Full Protection, Military-Grade Protection, Shockproof Transparent Back Bumper Phone Cover - Clear Global Recycled Standard

JOINPAYA 1Set Rechargeable Hand Warmer Hand Heater for Winter Heating Levels Compact

Shakven Rechargeable Hand Warmer | Cute Comfortable Portable Hand Warmers,Ergonomic Adjustable Energy-Efficient Small Heater for Travel, Outdoor, Winter

OCOOPA IP45 Waterproof Hand Warmer Rechargeable, Up to 15hrs Heat,10000mAh Durable Quick Charge Electric Hand Heater, PD Compatible, 3 Levels for Outdoors, Heavy Duty, H01-PD PRO

