ቅዱስ ስምኦን (ጫማ ሰፊው) - ክፍል 1 / Saint Simon - Part 1

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik November 14, 2018
Video Thumbnail

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik

View Channel

About

No channel description available.

Latest Posts

No results found. Try different keywords.

Video Description

ቅዱስ ስምኦን (ጫማ ሰፊው ተአምረ ማርያም ላይ ከተጻፉት እና በትርጓሜ ወንጌልም ላይ በማቴ5÷29 ለሚገኘው ቃል እንደ ታሪካዊ ማስረጃ ከሚቀርቡት ታሪኮች አንዱ የስምዖን ጫማ ሰፊው ታሪክ ነው፡፡ በ979 ዓም የፋጢማይድ ሥርወ መንግሥት ግብጽን በሚያስተዳድርበት ወቅት በከሊፋ አል ሙኢዝ ሊ ዲን ኢላህ አል ፋጢሚ ዘመን እንዲህ ሆነ፡፡ ለሥልጣን ሲል ወደ እስልምና የተቀየረ ያዕቆብ ኢቢን ቂሊስ የሚባል አንድ አይሁዳዊ ነበር፡፡ ይህ አይሁዳዊ ምንም እንኳን ለሥልጣን ሲል እስልምናን ቢቀበልም ልቡ ግን ከአይሁድ ጋር ነበር፡፡ ክርስቲያኖችንም በጣም ይጠላ ነበር፡፡ ይህ ጥላቻው የመጣው በከሊፋው ዘንድ በሚወደድ እና እርሱ ይቀናቀነኛል ብሎ በሚያስበው በአንድ ክርስቲያን ምክንያት ነበር፡፡ ይህ ክርስቲያን ቁዝማን ኢቢን ሚና ይባል ነበር፡፡ ከሊፋ አል ሙኢዝ ደግ፣ ምክንያታዊ እና በሰዎች ነጻነት የሚያምን ዕውቀትንም የሚወድድ መሪ ነበር ይባላል፡፡ ምሁራን ሲከራከሩ መስማት የሚወድድ ሌላው ቀርቶ የእስልምና ምሁራን እስልምናን ከሚቃወሙ ሰዎች ጋር በነጻነት እንዲከራከሩ የሚፈቅድ ሰው ነበረ፡፡ ይህንን ጠባዩን የሚያውቀው ያዕቆብ ሙሴ የተባለውን የአይሁድ ረቢ ጠርቶ ከፓትርያርኩ ጋር እንዲከራከር እና ፓትርያርኩን እንዲያሳፍረው መከረው፡፡ ሙሴም ጥያቄውን ለከሊፋው አቀረበ፡፡ ከሊፋውም ለፓትርያርኩ መልእክት ላከ፡፡ በቀጠሮው ቀን በወቅቱ የእስክንድርያ ፓትርያርክ የነበረው አብርሃም ሶርያዊ በሃይማኖት ዕውቀቱ እና ትምህርቱ የታወቀውን ሳዊሮስ ዘእስሙናይን ይዞት መጣ፡፡ ሳዊሮስ ዘእስሙናይ «በከሊፋው ፊት ይሁዲን መናገር መልካም አይደለም» አለው፡፡ ይህንን ቋንቋ ሙሴ በሌላ ተርጉሞ «አላዋቂ ብለህ ሰደብከኝ» ሲል ተቆጣ፡፡ ከሊፋ አል ሙኢዝም «መከራከር እንጂ መቆጣት አያስፈልግህም» አለው፡፡ ያን ጊዜ ሳዊሮስ «አላዋቂ ብዬ የተናገርኩህ እኔ ሳልሆን ያንተው ነቢይ ኢሳይያስ ነው» ብሎ በትንቢተ ኢሳይያስ 1÷3 ላይ ያለውን ጠቀሰ፡፡ ከሊፋው ገረመውና «እንዲህ የሚል የእናንተ ነቢይ አለ?» ሲል ሙሴን ጠየቀው፡፡ ሙሴም «አዎ አለ» አለው፡፡ አባ ሳዊሮስም «እንዲያውም እንስሳት ከአንተ እንደሚሻሉም ገልጧል» አለው፡፡ ይሄን ጊዜ ከሊፋው ሳቀ፡፡ ክርክሩም እንዲቆም አዘዘ፡፡ ይህ ሁኔታ ያዕቆብን አበሳጨው፡፡ ራሱ ባመጣው ጣጣ በከሊፋው ፊት መዋረዱም ቆጨው፡፡ ስለዚህም ክርስቲያኖቹን የሚያጠቃበት ሌላ መንገድ መፈለግ ጀመረ፡፡ ሙሴንም አንዳች ጥቅስ ከወንጌል እንዲፈልግ ነገረው፡፡ ሙሴ በመጨረሻ በማቴ 17÷20 ያለውን «የስናፍጭ ቅንጣት ታህል እምነት ቢኖራችሁ ይህንን ተራራ ከዚህ ተነሣ ብትሉት ይሆናል» የሚለውን አገኘ፡፡ ለያዕቆብም ነገረው፡፡ ያዕቆብም ወደ ከሊፋው በማምጣት «በክርስቲያኖች መጽሐፍ ላይ እንዲህ ስለሚል ይህንን ፓትርያርኩ ያሳየን» አለው፡፡ ከሊፋው ተገረመ፡፡ ፓትርያርኩንም ጠርቶ ጠየቀው፡፡ አብርሃም ሶርያዊ ይህ ቃል በእውነት እንዳለ ነገረው፡፡ ከሊፋውም «በእውነት የክርስቲያኖች ሃይማኖት እውነት ይሁን ውሸት ለመፈተኛ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፡፡ ይህንን ማድረግ ካቃታቸው ግን ሕዝቡን እያታለሉ ነውና መቀጣት አለባቸው» ብሎ አሰበ፡፡ ከሊፋ አል ሙኢዝ ለአባ አብርሃም አራት ምርጫ አቀረበለት 1. የሙካተምን ተራራ ከምዕራብ ወደ ምሥራቅ ማዛወር ወይም 2. እስልምናን ተቀብሎ ክርስትናን መተው ወይም 3. ግብጽን ትቶ ወደ ሌላ ሀገር መሄድ ወይንም 4. በሰይፍ መጥፋት ፓትርያርክ አብርሃም ውሳኔውን ለማሳወቅ የሦስት ቀን ጊዜ ጠየቀ፡፡ ከከሊፋው ዘንድ ከወጣ በኋላም ጳጳሳቱን፣ መነኮሳቱን፣ ካህናቱን፣ ዲያቆናቱን እና ምእመናኑን ሰበሰበ፡፡ ያጋጠመውንም ነገር ነግሮ በመላዋ ግብጽ የሦስት ቀን ጾም እና ጸሎት አወጀ፡፡ በሦስተኛው ቀን ማለዳ ቅድስት ድንግል ማርያም ለአባ አብርሃም ሶርያዊ ተገለጠችለት፡፡ «ይህንን ነገር የሚያደርግልህ አንድ ሰው አለ፡፡ ወደ ከተማው ገበያ ስትወጣ አንድ ዓይና የሆነ በገንቦ ውኃ የተሸከመ ሰው ታገኛለህ፡፡ እርሱ ይህንን ተአምር ያደርግልሃል» አለቺው፡፡ አባ አብርሃም ወዲያው ከመንበረ ጵጵስናው ወጥቶ ወደ ከተማው ገበያ መንገድ ጀመረ፡፡ በመካከሉም አንድ በገንቦ ውኃ የያዘ ሰው አገኘ፡፡ ያም ሰው አንድ ዓይና ነበረ፡፡ ጠራውና ወደ ግቢው አስገባው፡፡ የሆነውንም ነገረው፡፡ ያ ሰው «እኔ ኃጢአተኛ ነኝ፤ ይህ እንዴት ይቻለኛል» አለው፡፡ አባ አብርሃምም ያዘዘቺው ድንግል ማርያም መሆንዋን ነገረው፡፡ ያ ሰው ስምዖን ጫማ ሰፊው ይባላል፡፡ አንዲት ሴት እየደጋገመች መጥታ «ይህንን ዓይንህን እወድደዋለሁ» ብትለው ጫማ በሚደፋበት ጉጠት አውጥቶ የሰጣት እርሱ ነው፡፡ «አባቴ ሕዝቡን ወደ ተራራው ሰብስብ፡፡ እኔ ከአንተ አጠገብ እሆናለሁ፡፡ በአራቱም አቅጣጫ አንድ መቶ አንድ መቶ ጊዜ ኪርያላይሶን በሉ፡፡ ከዚያም ስገዱ፡፡ ከስግደቱ በኋላ ስታማትብ ተራራው ይነሣል » አለው፡፡ አባ አብርሃም ወደ ከሊፋው ሄዶ ተራራውን እንደሚያነሡት ነገረው፡፡ ኅዳር 15 ቀን 975 ዓም ሙስሊሞች፣ ክርስቲያኖች፣ አይሁድ፣ ሌሎችም ተሰበሰቡ፡፡ በአራቱም አቅጣጫ ጸሎተ ዕጣን ተደርሶ ኪርያላይሶን ተባለ፡፡ ከዚያም ሕዝቡ ሁሉ ሰገዱ፡፡ ከስግደት ተነሥተው ጸጥ ሲሉ ኃይለኛ ድምፅ ተሰማና ተራራው ካለበት ተነሣ፤ ፈቀቅም አለ፡፡ እንደገና ሰገዱ፤ አሁንም ተነሥቶ ፈቀቅ አለ፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ ሰገዱ ተነሥቶ ወደ ምሥራቅ ሄደ፡፡ በዚህ ጊዜ ከሊፋው በከፍተኛ ድምፅ ጮኸ፡፡ «በቃ፣ በቃ በዚህ ከቀጠለ ከተማዋ ትፈርሳለች» አለ፡፡ ክርስቲያኖቹ በደስታ አምላካቸውን አመሰገኑ፡፡ ከሳሾቻቸው አፈሩ፡፡ ስምዖን ጫማ ሰፊው ግን ጠፋ፡፡ አባ አብርሃም በብርቱ አስፈለገው፡፡ ከዚያ በኋላ ግን ሊያገኘው አልቻለም፡፡ አባ አብርሃም ሶርያዊ ይህንን የድንግል ማርያምን ተአምር ለማስታወስ ከነቢያት ጾም ጋር ተያይዞ እንዲጾም አዘዘ፡፡ በገና ጾም የመጀመርያዎቹ ሦስት ቀናት ይህንን ተአምር ለማስታወስ የምንጾማቸው ናቸው፡፡ ዛሬ ተራራው ከሦስት ቦታ ተከፍሎ ይታያል፡፡ ከምዕራብም ወደ ምሥራቅ ሸሽቷል፡፡ «ሙከተም» ማለትም «የተቆራረጠ» ማለት ነው ይባላል፡፡ ይህ ተራራ ዛሬ በአሮጌዋ ካይሮ ይገኛል፡፡ ከዚህ ተአምር በኋላ ከሊፋ አል ሙኢዝ ለቤተ ክርስቲያን ብዙ ነገር አድርጓል፡፡ አያሌ የፈረሱ አብያተ ክርስቲያናት ተጠግነዋል፡፡ አዳዲሶቹም ተሠርተዋል፡፡ ይህ ተአምር የግብጽ ፓትርያርኮች ታሪክ በተሰኘው ጥንታዊ መጽሐፍ እና በሌሎችም መዛግብት ተመዝግቧል:: በተአምረ ማርያም ላይ የምናገኘው ታሪክ ከእነዚህ ጥንታውያን መዛገብት የተገኘ ነው፡፡ በሌላም በኩል ተራራው እና በአሮጌዋ ካይሮ የመዓልቃ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ዙርያ የተደረጉ የአርኬዎሎጂ ቁፋሮዎችም ይህንን መስክረዋል፡፡ በኋላ ግን ቦታው ሆን ተብሎ የካይሮ የቆሻሻ መጣያ ተደረገ፡፡ ክርስቲያኖቹ ወደ አካባቢው የሚጣለውን ቆሻሻ በመጥረግ ታሪኩ እንዳይጠፋ ታገሉ፡፡ በመጨረሻም ነገር ሁሉ ለበጎ ነውና ቆሻሻዎቹን እንደገና ለአገልግሎት በማዋል /ሪሳይክሊንግ/ መጠቀም ጀመሩ፡፡ ዛሬ ለብዙዎች የሥራ እድል ከፍቶላቸዋል፡፡ የአል ሙከተም ተራራ ተፈልፍሎ የስምዖን ጫማ ሰፊው ቤተ ክርስቲያን ተሠርቷል፡፡ የቤተ ክርስቲያኑ መቅደስ ክፍት ነው፡፡ ወንበሩ 25000 ምእመናን ይይዛል፡፡ የስምዖን ዐጽምም በመዓልቃ ቤተ ክርስቲያን በተደረገው ቁፋሮ ተገኝቶ በዚሁ የተራራ ቤተ ክርስቲያን በክብር አርፏል፡፡ ---------------------------------------- ዲ.ን ዳንኤል ክብረት

You May Also Like

Upgrade Your Everyday

AI-recommended products based on this video

Loading...
Kasa Smart Outdoor Smart Plug by TP-Link (KP400) - Smart WiFi Outlet with 2 Sockets, IP64 Waterproof, Works with Alexa and Google Home, 2.4GHz WiFi Required, No Hub Required, Sunset & Sunrise Offset

(28,846)
$21.99$17.99
FREE delivery Wed, Aug 20 on your first order
1K+ bought in past month
Loading...
Wireless Earbuds, Sports Bluetooth Headphones, 80Hrs Playtime Ear Buds with LED Power Display, Noise Canceling Headset, IPX7 Waterproof Earphones for Workout/Running(Black)

(299)
$32.99
Prime
Loading...
Wireless Earbuds, Bluetooth 5.4 Headphones HiFi Stereo with 4 HD Mic, 50H Playtime Bluetooth Earbuds with LED Display, IPX7 Waterproof Wireless Earphones, Touch Control Ear Buds,USB-C White

(228)
$26.99
Prime
Loading...
Wireless Earbuds, Bluetooth Ear Buds 5.4 Mini HiFi Stereo with 4 ENC Noise Cancelling Mics Wireless Headphones, in Ear Earphones 40H IP7 Waterproof, USB C, Bluetooth Earbuds for Sports, Gym, Rose

(323)
$31.99
FREE delivery Wed, Dec 3 on your first order
500+ bought in past month
Loading...
soundcore P31i by Anker, Real-Time Adaptive Noise Cancelling, Hi-Res Sound, Translation Earbuds, 50H Playtime, Wireless Earbuds, Bluetooth Earphones, Spatial Audio, Fast Charging, IP55 ClimatePartner certified

(105)
$39.99
FREE delivery Thu, Nov 27
Loading...
Brita Stainless Steel Premium Filtering Water Bottle, BPA-Free, Reusable, Insulated, Replaces 300 Plastic Water Bottles, Filter Lasts 2 Months or 40 Gallons, Includes 1 Filter, Carbon - 20 oz.

(2,652)
$81.37$76.36
FREE delivery Sep 29 - Oct 2
Loading...
Simple Modern Filtered Water Bottle | Insulated Stainless-Steel Carbon Filter Travel Water Bottles | Reusable for Clean Drinking Water On The Go | 24oz, Sea Glass Sage

(26)
$30.13
FREE delivery Tue, Sep 23 on your first order
Loading...
FITVII Health & Fitness Tracker (Answer/Make Calls), Smart Watch with 24/7 Heart Rate and Blood Pressure, Sleep Tracking Monitor, 120+ Sport Mode Activity Tracker

(198)
$59.99
FREE delivery Sun, Aug 10
100+ bought in past month
Loading...
AYATAHA AYATAHA Smart Watch for Kids, Smartwatch Fitness Tracker for Boys Girls, Children's Activity Watch 37 Sports Modes SMS Notification, HD Full Touchscreen IP67 Waterproof, Blue

(55)
$41.99
PrimeFREE delivery Sat, Jun 14
Loading...
Iaret Iaret Smart Watch for Women, 1.83" HD Fitness Tracker with 4 Bands, Answer/Make Calls, Heart Rate/Sleep/SpO2/Step Tracking, 100+ Sport Modes, Android/iPhone Compatible Gift (Rose Gold)

(42)
$59.99
FREE delivery Thu, Jun 19
100+ bought in past month
Loading...
Smart Watch for Men Women 1.8" Fitness Tracker, Bluetooth Call, DIY Dial, Heart Rate Sleep Blood Oxygen Monitor, 100+ Sports Modes, IP68 Waterproof Smartwatch for Android iPhone, Alexa Built-in

(980)
$39.99
FREE delivery Sun, Sep 21
300+ bought in past month
Loading...
Hand Warmers 2 Pack, 14000mAh Rechargeable Hand Warmers, Electric Hand Warmer Reusable, Portable Power Bank USB Hand Warmers 4 Levels 8 Heating, Gifts for Raynauds Ski Golf Camping

(683)
$74.08$59.47
FREE delivery Jun 13 - 18
Loading...
Hand Warmers Rechargeable, 10000mAh Electric Heated Gloves Power Bank Portable Graphene Handwarmers Pouch with 3 Levels & Double-Sided Heating for Hunting Camping Golf Xmas Gifts for Women Men Kids

(651)
$44.99
PrimeFREE delivery Sun, Jun 15
Loading...
2Pack Rechargeable Hand Warmer, 8000mAh Electric Hand Warmer Power Bank, Portable USB-C Hand Warmer for Pocket, Reusable Hand Warmer Up to 8 hrs Each, Warm Gift for Men Women, for Hunting, Camping
Amazon's Choice

(1,128)
$15.99
FREE delivery Sat, Jun 14 on your first order
Loading...
GTOCE Portable Charger,40000mAh Power Bank with 22.5W Fast Charging LED Digital Display Battery Pack with 6 Outputs 2 Inputs, Type C Powerbank Portable Charger for iPhone 16 pro Samsung AirPods,Black

(334)
$42.99
FREE delivery Thu, Oct 16
1K+ bought in past month
Loading...
YMZ Smart Watch for Men Women, IP68 Waterproof, Bluetooth Calling, Fitness Tracker, Sleep Monitoring, 1.85'' DIY Dial, AI Built-in, 100+ Sports Modes, 7 Days Battery, Compatible with Android & iPhones

(331)
$49.99
FREE delivery Thu, Jun 19
1K+ bought in past month
Loading...
Smart Watch for Men Women 1.8" Fitness Tracker, Bluetooth Call, DIY Dial, Heart Rate Sleep Blood Oxygen Monitor, 100+ Sports Modes, IP68 Waterproof Smartwatch for Android iPhone, Alexa Built-in

Smart Watch for Men Women 1.8" Fitness Tracker, Bluetooth Call, DIY Dial, Heart Rate Sleep Blood Oxygen Monitor, 100+ Sports Modes, IP68 Waterproof Smartwatch for Android iPhone, Alexa Built-in

(980)
$39.99
FREE delivery Sun, Sep 21
300+ bought in past month
Loading...
Smart Watch for Men Women with Bluetooth Call, Alexa Built-in, Heart Rate & Sleep Monitor, 1.83" DIY Dial Fitness Watch with 100+ Sport Modes, IP68 Waterproof, Compatible with Android iOS

(182)
$49.99
FREE delivery Fri, Oct 31
2K+ bought in past month
Loading...
Smart Watch for Men Women with Bluetooth Call, Alexa Built-in, Heart Rate & Sleep Monitor, 1.83" DIY Dial Fitness Watch with 100+ Sport Modes, IP68 Waterproof, Compatible with Android iOS
Best Seller

(142)
$44.99
FREE delivery Tue, Oct 21
Loading...
Hydroponics Growing System Indoor Garden - Herb Garden with Grow Light, 15 Pods Stainless Steel Indoor Garden Kit, Auto Timer, Gardening Gift for All Ages

(24)
$206.57$200.61
FREE delivery Jun 13 - 17
Loading...
Umbra Triflora Hanging Planter for Window, Indoor Herb Garden, Set of 5, White/Black

(7,808)
$71.52
PrimeFREE delivery Sat, Jun 14
Loading...
Large Hydroponics Growing System 14 Pods, Indoor Herb Garden with LED Grow Light, 5L Water Tank, Hydroponic Grow Kit with 3 Auto-Timers, Rotatable Light Panel and Child Lock for Home School Gardening

(119)
$167.81
FREE delivery Jun 16 - 20
Loading...
Hanging Planter Hanging Plant Holder, 6 Inch 4 Indoor Plant Pots, Wall/Window Plant Hanger Indoor Herb Garden

(269)
$35.99$28.90
PrimeFREE delivery Sat, Jun 14
Loading...
Ninja Air Fryer Pro 5-in-1, 5 QT Capacity, Air Fry, Bake, Roast, Reheat, and Dehydrate, Air Crisp Technology, Nonstick Basket & Crisper Plate, Grey, AF142C

(650)
$100.99
FREE delivery Thu, Oct 16
500+ bought in past month
Loading...
Glass Oil Sprayer for Cooking, 180ml Olive Oil Sprayer Bottle with Brush, Olive Oil Spray Mister, Kitchen Gadgets Accessories for Air Fryer, Canola Oil Spritzer (GREY)

(2,436)
$7.99
FREE delivery Mon, Jun 16 on your first order
Loading...
Hi.FANCY Portable Laptop Stand with Dual Cooling Fans for 14-17inch Laptops, Grey, 23.5 x 25.9 x 0.95cm

(0)
$36.99
FREE delivery Aug 18 - 28
Loading...
Laptop Stand for Desk, Adjustable Laptop Riser ABS+Silicone Foldable Portable Laptop Holder, Ventilated Cooling Notebook Stand for 10-15.6” Laptops,Tablet-Black

(11,679)
$14.99
FREE delivery Sat, Jun 14 on your first order
500+ bought in past month
Loading...
JETech 5 in 1 Case for Samsung Galaxy S25 Ultra 5G with 2-Pack Each Tempered Glass Screen Protector and Camera Lens Protector, Non-Yellowing Shockproof Bumper Phone Cover (Clear)

(197)
$15.99
FREE delivery Sat, Jun 14 on your first order
100+ bought in past month
Loading...
TAURI for iPhone 17 Pro Max Case 6.9" with 1-Pack Screen Protector, Camera Lens Full Protection, Military-Grade Protection, Shockproof Transparent Back Bumper Phone Cover - Clear Global Recycled Standard

$10.76
FREE delivery Thu, Oct 16 on your first order
2K+ bought in past month
Loading...
TAURI for iPhone 17 Pro Case 6.3" with 1-Pack Screen Protector, Camera Lens Full Protection, Military-Grade Protection, Shockproof Transparent Back Bumper Phone Cover - Clear Global Recycled Standard

(61,696)
$10.76
Prime
2K+ bought in past month
Loading...
JOINPAYA 1Set Rechargeable Hand Warmer Hand Heater for Winter Heating Levels Compact

$9.29
FREE delivery Jun 20 - Jul 4
Loading...
Shakven Rechargeable Hand Warmer | Cute Comfortable Portable Hand Warmers,Ergonomic Adjustable Energy-Efficient Small Heater for Travel, Outdoor, Winter

$26.93
FREE delivery Jun 19 - Jul 2
Loading...
OCOOPA IP45 Waterproof Hand Warmer Rechargeable, Up to 15hrs Heat,10000mAh Durable Quick Charge Electric Hand Heater, PD Compatible, 3 Levels for Outdoors, Heavy Duty, H01-PD PRO

(50)

(649)
$39.99
PrimeFREE delivery Sat, Jun 14